watermark logo

Volgende


ETHIOPIA - ሁለት ጤና ያጡ አሳዛኝ አዛውንቶች።

85 Bekeken
Degafi
0
gepubliceerd op 26 Sep 2020 / In Non-profit & Activisme

ETHIOPIA - ሁለት ጤና ያጡ አሳዛኝ አዛውንቶች። | ሁለቱም እድሜአቸዉ የገፋ አዛዉንቶች ናቸዉ። እድሜና የጤና ማጣት ችግር ሆኖባቸል።አባት በጠና ታመዋል።መንቀሳቀስ አይችሉም።እናትም በጠና ህመም ተይዘዉ አሳዛኝ ሁኔታ ላይ ይገኛሉ። ይህንን ቤተሰብ መርዳት ለምትፈልጉ ፎዚያ መሀመድ የኢትዮዺያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር (1000167578148) ስልክ ቁጥር0963949130

Laat meer zien
0 Comments sort Sorteer op

Volgende