watermark logo

Suivant


ETHIOPIA - ኤርትራዊት እናት በድሬዳዋ::

47 Vues
Degafi
0
Publié le 26 Sep 2020 / Dans Organismes à but non lucratif et activisme

ETHIOPIA - ኤርትራዊት እናት በድሬዳዋ:: | እማማ አለም አንዶም ይባላሉ።አሥራ ዘጠኝ ሰማንያ ሁለት ከሀያ አመት ሴት ልጃቸዉ ጋር ከአሰብ ተፈናቅለዉ ድሬዳዋ መጡ።ተመልሰዉ አሠብን አላዯአትም።ልጃቸዉ ግን ብዙ ሳትቆይ ሞተች።አሠብ ዉሥጥ እህት አለችኝ ይላሉ።
እማማ አለም መርዳት ለምትፈልጉ የኢትዮዺያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር (1000245613958)
ስልክ ቁጥር 0915148989

Montre plus
0 commentaires sort Trier par

Suivant