ETHIOPIA - ፍሰሀ በጋሻዉ ኦቾ እናት ሀገሩ የረሳችዉ የእግር ኳስ ዉለተኛ።
0
0
979 Vues
Publié le 26 Sep 2020 / Dans
Organismes à but non lucratif et activisme
ETHIOPIA - ፍሰሀ በጋሻዉ ኦቾ እናት ሀገሩ የረሳችዉ የእግር ኳስ ዉለተኛ። | በቅጥል ስሙ ኦቾ ይባላል።የስፖርት ጋዜጠኞች ስሙን ሳይጠሩ አይዉሉም ነበር ።ስፖርት ያለሱ አይደምቅም ነበር።ፍሰሀ በኢትዮጲያ የእግር ኳስ ታሪክ ፕሮፌሽናሊዝም ጀማሪ ነበር።ብዙ ክለቦችም ተጫዉቷል።ይህ እንቁ ልጅ ዛሬ ጎዳና ላይ ወድቇል።አሥታዋሽ የለውም።ይሕ ጀግና ዛሬ በአዕምሮ ህመም እየተሰቃየ ይገኛል።
የአቅሞን እንዲተባበሩን እንጠይቃለን ለበለጠ መረጃ የእጅ ስልክ ላይ ይደውሉ +251935659676 - +251915750104
Montre plus
0 commentaires
sort Trier par