watermark logo

Up next


ETHIOPIA - ችግር ያላጠፉት ብቸኛ ነብስ

71 Views
Degafi
0
Published on 26 Sep 2020 / In Non-profits & Activism

ETHIOPIA - ችግር ያላጠፉት ብቸኛ ነብስ | እማማ ሀና ይባላሉ የድሬዳዋ ነዋሪ ናቸዉ።ብቸኛ ልጃቸዉ በሞት ከተለየቻቸዉ ቆይተዋል።እሳቸዉ የኤች አይ ታማሚ ናቸዉ።መድሀኒትም ይጠቀማሉ።ቫይረሱ ልጃቸዉን ሲያሥታምሙ ነዉ የያዛቸዉ።ዛሬ የሰባ አመት አዛዉንት ናቸዉ።
እማማ ሀናን መርዳት ለምትፈልጉ የኢትዮዺያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር (1000241299288)
ስልክ ቁጥር 091576717

Show more
0 Comments sort Sort By

Up next