ETHIOPIA - የእግር ኳሱ ሰዉ በዊልቸር
0
0
29 Views
Published on 26 Sep 2020 / In
Non-profits & Activism
ETHIOPIA - የእግር ኳሱ ሰዉ በዊልቸር | ዝነኛዉ የእግር ኳስ ሊቅ ሻዉል ሀይሌ በድሬዳዋ ሥታድየም ይሮጥባቸዉና ጎል ያሥቆጥርባቸዉ የነበሩት እግሮቹ መራመድ ተሥኗቸዉ በዊልቸር ላይ ዉለዋል።በአንደበቱም መናገር ተስኖታል።
የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች አቶ ሻውል ሀይሌ በእራሳቸው ስም የተከፈተ የባንክ አካውንት አዘጋጅተናል።
እርሶም ለፅዳት መጠበቂያ (ዳይፐር) መግዣ የሚሆነውን ከተቻለም ውጭ ሀገር ሄዶ መታከም የሚችልበትን መንገድ ከ50 ብር ጀምሮ የአቅሞን እንዲተባበሩን እንጠይቃለን።
ሻውል ሀይሌ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000107343354
ለበለጠ መረጃ የአቶ ሻውል ሀይሌ እህት የሆኑትን ወ/ሮ ሙሉነሽ ሀይሌን እህት የእጅ ስልክ ላይ ይደውሉ
+25198 917 4651
Show more
0 Comments
sort Sort By