watermark logo

Up next


Ethiopian music | Elias Tebabal | Laradam Alhone | ኤልያስ ተባበል | ለአረዳም አልሆነ

80 Views
Henaa
1
Published on 07 Dec 2020 / In Music

...
ጥንት ውጪ ሣትወጪ ከቶ ሣይባክን
ለምነንሽ ነበር አደራ ብለን
ዘንድሮ ተሸርፎ የጥንቱ ገንቦሽ
አገር ቀዳው አሉ ጠፍቶ መክደኛሽ
ባዶ ቀርተሽ ነበር ድሥቱን ታቅፈሽ
እንዳ'ጨላለፍሽ ቢያልቅማ ወጥሽ
ግን ጥንት ሲሰራ ሲወጠወጥ ወጡ
እንዳያልቅ ሆኖ ነው ቢያወጡ ቢያወጡ!
...

Show more
0 Comments sort Sort By

Up next