watermark logo

Talaku Meri 1955/ታላቁ መሪ 1948

416 Views
teshome
4
Published on 27 Sep 2020 / In People & Blogs

Silver Jubilee Celebration of Emperor Haile Selassie 1955የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የብር እዮቤልዩ በአልየሃሳባችን ዋናው አላማ የንጉሠ ነገሥት መንግስት ግዛታችን ተወላጅ ዜጎቻችን ሁሉ፤ በመጠናቸው በምክር ቤት ውስጥ በሚገባ እንደራሴ እንዲኖራቸውና በዘርም ሆነ በሃይማኖት በመካከላቸው አንድም ልዩነት እንዳይኖር ለማድረግ ነው፡፡ ማናቸውም ኢትዮጲያዊ ትክክል መብት እንዲኖረውና የተወደደ ህዝባችን ሁሉ የአንድ ትልቅ ቤተሰብ ተወላጆች ሆነው በወንድማማችነት እኩል እንዲኖሩ ዘወትር የተከተልነው ዓላማ ነው፡፡" ከቀ.ኃ.ሥ. ንግግር የተወሰደ

Show more
0 Comments sort Sort By